ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 36:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
22 የአሮንንም በረከት በሕዝብህ ላይ አሳድር፤ በምድር የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ዘለዓለማዊ አምላክ እግዚአብሔር አንተ ብቻ እንደ ሆንህ ይወቁ።
参见章节 复制
22 የሴት ልጅ ውበት ተመልካቹን ያስደስታል፤ ወንድ ከዚህ የተሻለ የሚወደው ነገር የለም።
参见章节 复制