20 አስቀድሞ ለፈጠርሃቸው ሕግህን ስጣቸው፤ ለስምህም ነቢያትን አስነሣ።
20 ተንኮለኛ ሰው ሌሎችን ያሳዝናል፤ እንዲህ ዓይነቱን ለመቀበል ልምድ ያሻል።