本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 36:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ከእነርሱም የባረካቸውና ከፍ ከፍ ያደረጋቸው አሉ፤ ከእነርሱም የቀደሳቸውና የተገለጠላቸው አሉ። ከእነርሱም የረገማቸውና ያጐሳቈላቸው አሉ፤ እንደ ሥራቸውም የወነጀላቸው አሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ለቅድስት ከተማህ፥ ማረፊያህ ለሆነችው ለኢየሩሳሌም ርኀራኄ ይኑርህ። 参见章节 |