ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 36:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
1 ይፈትኑት ዘንድ ነው እንጂ፥ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰውን መከራ አያገኘውም፤ ከመከራዪቱም ይድናል።
参见章节 复制
1 የዓለም ጌታ አምላክ ሆይ፥ ወደ እኛ ተመልከት፥ ራራልን፤ ሌሎች ሕዝቦችም ይፈሩህ ዘንድ አድርግ።
参见章节 复制