6 በወርቅ ዝርግፍ ላይ ዕንቍ እንደሚያምር፤ ዘፈንና መሰንቆ በመጠጥ ቤት እንዲሁ ያማረ ነው።
6 የጻድቃን መሥዋዕት ተቀባይነት አለው፥ መታሰቢያውም አይዘነጋም።