4 ለመረመረህ ሰው ሁሉ ቃልህን አትናገር፤ እንዳገኘህም አትራቀቅ።
4 በእግዚአብሔር ፊት ባዶ እጅህን አትቅረብ፤ እነኚህ ሁሉ ትእዛዛቱ ናቸውና።