3 ሽማግሌ ሆይ፥ ተናገር፤ ይገባሃልም፥ ለበጎ ነገርም ቸል አትበል፤ የጥበብህንም ነገር ተናገር።
3 ከክፋት መራቅ እግዚአብሔርን ያስደስታል፤ ከበደል መታቀብ የማስተሥረያ መሥዋዕት ነው።