2 ሥራህን ጨርሰህ ዕረፍ፤ መልእክትህን ጨርሰህ የክብር ዘውድን ታገኝ ዘንድ ከእነርሱ ጋራ ደስ ይበልህ።
2 የውለታ መላሽነት ማረጋገጫ የዱቄት መባ ነው፤ መመጽወት የምስጋና መሥዋዕት ነው።