17 ኀጢአተኛ ሰው ግን የሚመክሩትን አይሰማም፤ ሁሉም እንደ እርሱ ይመስለዋል።
17 የትሑት ሰው ጸሎት ደመናትን ያቋርጣል። ከፈጣሪም ዘንድ እስኪደርስ አይጽናናም።