15 ሕጉንም የሚፈልገው ከእርሱ ይጠግባል፤ በእርሱ የሚጠራጠር ግን ይወድቃል፤ ይበድላልም።
15 ለመከራው ምክንያት የሆነውን ሰው ስትከስ፥ የመበለትዋ እንባ በጉንጮችዋ አይወርድምን?