11 ወደ ቤትህ ገብተህ ሁሉን በጊዜው መጥነህ አድርግ፤ በዚያም ደስ ይበልህ ተጫወትም።
11 ስጦታዎችን በመማለጃነት አታቅርብ፥ እርሱ አይቀበልህምና። በቅንነት ባልቀረቡ መሥዋዕቶች ላይ እምነት አትጣል፤