6 ነገር ግን እግዚአብሔርን እመነው፤ እርሱም ይረዳሃል፤ መንገድህንም አቅና፥ በእርሱም እመን።
6 በእግዚአብሔር ታመን፥ ይረዳሃል፤ ትክክለኛውን መንገድ ተከተል፤ ተስፋህም በእርሱ ላይ ይሁን፤