3 ነገር ግን ተከተለው፥ በፍጻሜህም ሕይወትህ ትበለጽግ ዘንድ አትተወው።
3 ወደ እግዚአብሔር ተጠጋ፥ ከሱ አትራቅ፥ በመጨረሻ ቀኖችህም ክብርን ትጐናጸፋለህ።