15 እግዚአብሔርን የሚፈሩ ቃሉን አይረሱም፥ የሚወዱትም ትእዛዙንና መንገዱን ይጠብቃሉ።
15 ጌታን የሚፈሩ ሰዎች፤ ከቶ ቃሉን አይጥሱም፤ እግዚአብሔርን የሚወዱ መንገዶችን ይጠብቃሉ፤