9 እርሱ እግዚአብሔር ሠራት፤ አያት፥ ሰፈራትም። በሥራውም ሁሉ ላይ አሳደራት፤
9 ጥበብን የፈጠራት ጌታ ራሱ ነው፤ ያያትና የመዘናትም እርሱ ነው፤ በሁሉም ሥራዎቹም ላይ አፈሰሳት።