Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ሲራክ 1:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

30 እን​ዳ​ቷ​ረድ ሰው​ነ​ት​ህም እን​ዳ​ት​ወ​ድቅ ራስ​ህን ከፍ ከፍ አታ​ድ​ርግ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም የሰ​ወ​ር​ኸ​ውን ይገ​ል​ጥ​ብ​ሃል። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን በመ​ፍ​ራት አል​መ​ጣ​ህ​ምና፥ በል​ብ​ህም ሽን​ገላ ሞል​ት​ዋ​ልና በብ​ዙ​ዎች ሰዎች መካ​ከል ይጥ​ል​ሃል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

30 እንዳትወድቅና በራስህ ላይ ውርደትን እንዳታመጣ ራስህን ከፍ ከፍ አታድርግ። ልብህ በተንኮል በመሞላቱና ጌታን ባለመፍራትህ እርሱ ምሥጢርህን ይገልጥብሃል፤ በሕዝቡም መሀል ያዋርድሀል።

参见章节 复制




መጽሐፈ ሲራክ 1:30
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告