ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 1:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
25 ጥበብን ከወደድሃት ትእዛዞቹን ጠብቅ፤ እግዚአብሔርም እርስዋን ይሰጥሃል።
参见章节 复制
25 በጥበብ መዝገቦች መካከል የዕውቀት ምሳሌዎች አሉ፤ ነገር ግን መንፈሳዊነት ለኃጢአተኛ የተናቀና የተጠላ ነው።
参见章节 复制