23 ጊዜውን እስክታገኝ ድረስ ነገርህን ሰውር፤ ብዙ ሰዎችም ጥበብህን ይናገራሉ።
23 ትዕግሥተኛ ሰው ትክክለኛው ጊዜ እስኪደርስ ሁሉንም ይችላል፤ በስተመጨረሻ ግን ደስታን ያገኛል።