16 ጥበብን መጥገብ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፥ በፍሬዋም ታጠግባቸዋለች።
16 የጥበብ ምልአት ጌታን መፍራት ነው፤ በፍሬዎችዋ ሰዎችን ታረካቸዋለች፤