ሩት 2:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ደግሞ ከነዶው አስቀርታችሁ ተዉላት፣ እርስዋም ትቃርም፥ አትውቀሱአትም ብሎ አዘዛቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ይልቁንም ከየታሰረው ነዶ ላይ ጥቂት ጥቂቱን ዘለላ እየመዘዛችሁ በመጣል እንድታነሣው ተዉላት፤ አታስቀይሟት።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ደግሞ ከነዶው አስቀርታችሁ ተዉላት፥ እርሷም ትቃርም፤ አትከልክሉአትም” ብሎ አዘዛቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እንዲያውም ከታሰረው ነዶ እየመዘዛችሁ ተዉላትና ትቃርም፤ አትቈጣጠሩአት።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ደግሞ ከነዶው አስቀርታችሁ ተዉላት፤ እርስዋም ትቃርም፤ አትውቀሱአትም፤” ብሎ አዘዛቸው። 参见章节 |