ሮሜ 9:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በጊዜው ሁሉ ብዙ ኀዘን፥ የማያቋርጥም ጭንቀት በልቤ አለ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ታላቅ ሐዘንና የማያቋርጥ ጭንቀት በልቤ አለ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ታላቅ ኃዘን የማያቋርጥም ሥቃይ በልቤ አለ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ትልቅ ሐዘንና የማያቋርጥ ጭንቀት በልቤ አለ፤ 参见章节 |