ሮሜ 8:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ለሥጋዊ ፈቃዳቸው የሚሠሩ ሁሉ እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይችሉም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 በሥጋ የሚመሩትም እግዚአብሔርን ማስደሰት አይችሉም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በሥጋ ያሉትም እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይችሉም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ለሥጋዊ ነገር የሚገዙ እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይችሉም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 በሥጋ ያሉትም እግዚአብሔርን ደስ ሊያሰኙት አይችሉም። 参见章节 |