ሮሜ 4:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እግዚአብሔርም በደሉን የማይቈጥርበት ሰው ብፁዕ ነው።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ኀጢአቱን፣ ጌታ ከቶ የማይቈጥርበት ሰው ምስጉን ነው።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ጌታ ኃጢአቱን የማይቆጥርበት ሰው የተባረከ ነው።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ጌታ ኃጢአቱን የማይቈጥርበት ሰው የተባረከ ነው!” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ጌታ ኃጢአቱን የማይቆጥርበት ሰው ብፁዕ ነው። 参见章节 |