ሮሜ 2:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እርሱ በእውነተና ፍርዱ ለሁሉ እንደ ሥራው ይከፍለዋልና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እግዚአብሔር “ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይሰጠዋል”። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እርሱ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይሰጠዋል፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እግዚአብሔር ለእያንዳንዱ እንደየሥራው ይሰጠዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 እርሱ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ያስረክበዋል፤ 参见章节 |