ሮሜ 2:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እግዚአብሔር ለሰው ፊት አያዳላምና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እግዚአብሔር ለማንም አያደላምና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በእግዚአብሔር ዘንድ ማዳላት የለምና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እግዚአብሔር በሰዎች መካከል አያዳላም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 እግዚአብሔር ለሰው ፊት አያዳላምና። 参见章节 |