ሮሜ 16:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በክርስቶስ ወንድሜ የሆነውን አምጵልያጦስን ሰላም በሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 በጌታ ለምወድደው ለጵልያጦን ሰላምታ አቅርቡልኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በጌታ ለምወደው ለአምፕሊያቶን ሰላምታ አቅርቡልኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 በጌታ ለምወደው ለአምጵልያቶስ ሰላምታ አቅርቡልኝ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 በጌታ ለምወደው ለጵልያጦን ሰላምታ አቅርቡልኝ። 参见章节 |