Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሮሜ 16:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ከዘ​መ​ዶች ወገን የሚ​ሆን ሄሮ​ድ​ዮ​ናን ሰላም በሉ፤ በን​ር​ቃ​ሶስ ቤት ያሉ​ት​ንና በክ​ር​ስ​ቶስ ያመ​ኑ​ትን ምእ​መ​ናን ሰላም በሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ለዘመዴ ለሄሮድዮና ሰላምታ አቅርቡልኝ። በጌታ ላሉት ለንርቀሱ ቤተ ሰቦች ሰላምታ አቅርቡልኝ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ለዘመዴ ለሄሮድዮና ሰላምታ አቅርቡልኝ። ከንርቀሱ ቤተ ሰዎች በጌታ ላሉት ሰላምታ አቅርቡልኝ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 ለአይሁዳዊው ዘመዴ ለሄሮድዮን ሰላምታ አቅርቡልኝ፤ ከናርሲሰስ ቤተ ሰዎች በጌታ ላመኑት ሰላምታ አቅርቡልኝ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ለዘመዴ ለሄሮድዮና ሰላምታ አቅርቡልኝ። ከንርቀሱ ቤተ ሰዎች በጌታ ላሉት ሰላምታ አቅርቡልኝ።

参见章节 复制




ሮሜ 16:11
4 交叉引用  

በጌ​ታ​ችን ስም መከራ የተ​ቀ​በ​ሉ​ትን የጢ​ሮ​ፊ​ሞ​ና​ንና የጢ​ሮ​ፊ​ሞ​ስን ወገ​ኖች ሰላም በሉ። በጌ​ታ​ችን ስም ብዙ የደ​ከ​መች እኅ​ታ​ች​ንን ጠር​ሴ​ዳን ሰላም በሉ።


ከእኔ ጋር በሥራ የሚ​ተ​ባ​በ​ረው ጢሞ​ቴ​ዎ​ስም፥ ከዘ​መ​ዶች ወገን የሚ​ሆኑ ሉቅ​ዮ​ስም፥ ኢያ​ሶ​ንም፥ ሱሲ ጴጥ​ሮ​ስም ሰላም ይሉ​አ​ች​ኋል።


ከዘ​መ​ዶች ወገን የሚ​ሆ​ኑ​ትን ከእኔ ጋር ያመኑ እን​ድ​ራ​ና​ቆ​ስ​ንና ዩል​ያ​ንን ሰላም በሉ፤ ቀደም ሲል ክር​ስ​ቶ​ስን እንደ አገ​ለ​ገሉ ሐዋ​ር​ያት ያው​ቁ​አ​ቸ​ዋል።


በሥጋ ዘመ​ዶ​ችና ወን​ድ​ሞች ስለ​ሚ​ሆኑ እኔ ከክ​ር​ስ​ቶስ እለይ ዘንድ እጸ​ል​ያ​ለሁ።


跟着我们:

广告


广告