ሮሜ 12:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ክፉውን በመልካም ሥራ ድል ንሣው እንጂ ክፉውን በክፉ ድል አትንሣው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ክፉን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ስለዚህ ክፉውን ነገር በመልካም ነገር አሸንፍ እንጂ በክፉ ነገር አትሸነፍ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ። 参见章节 |