Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽ​ሐፈ ተግ​ሣጽ 4:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 በሰው ደም የሚ​ገባ ዐመ​ፀኛ ሰው ወደ ጕድ​ጓድ በሚ​ገ​ባ​በት ጊዜ የሚ​ይ​ዘው የለም፥ ለነ​ፍሰ ገዳ​ይም ዋስ የሚ​ሆን ሰው ይሰ​ደ​ዳል፥ በደ​ኅ​ናም አይ​ኖ​ርም። ልጅ​ህን አስ​ተ​ም​ረው ይወ​ድ​ድ​ሃ​ልም፥ ለነ​ፍ​ስ​ህም ክብ​ርን ይሰ​ጣል። ዐመ​ፀኛ ሕዝብ ሕግን አይ​ሰ​ማም።

参见章节 复制




መጽ​ሐፈ ተግ​ሣጽ 4:17
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告