13 በመከር ወራት በቈላ የውርጭ ጠል ደስ እንደሚያሰኝ፥ እንዲሁ የታመነ መልእክተኛ ለላኩት ይጠቅማል። የጌቶቹን ነፍስ ያሳርፋልና።