መዝሙር 99:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በምድር ሁሉ፥ ለእግዚአብሔር እልል በሉ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር ነገሠ፤ ሕዝቦች ይንቀጥቀጡ፤ በኪሩቤል ላይ በዙፋን ተቀምጧል፤ ምድር ትናወጥ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ጌታ ነገሠ፥ አሕዛብ ይደንግጡ፥ በኪሩቤል ላይ ተቀመጠ፥ ምድር ትናወጥ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔር ነገሠ፤ ሕዝቦች ይንቀጥቀጡ፤ በኪሩቤል ላይ ባለው ዙፋኑ ተቀመጠ፤ ምድርም ትናወጥ። 参见章节 |