መዝሙር 98:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በደመና ዐምድም ተናገራቸው፤ ምስክሩንና የሰጣቸውን ትእዛዝ ጠበቁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ባሕርና በውስጧ ያለው ሁሉ፣ ዓለምና የሚኖሩባትም ሁሉ ያስገምግሙ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ባሕርና ሞላዋ፥ ዓለምም በእርሷም የሚኖሩ ይናወጡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ባሕርና በውስጥዋ ያላችሁ ፍጥረቶች ሁሉ ድምፃችሁን አሰሙ፤ ዓለምና በእርስዋ የምትኖሩ ሁሉ ዘምሩ! 参见章节 |