መዝሙር 98:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ፥ ከእግሩ መረገጫ በታችም ይሰግዱለታል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ለእግዚአብሔር በገና ደርድሩለት፤ በበገናና በዝማሬ ድምፅ ዘምሩለት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ለጌታ በመሰንቆ፥ በመሰንቆና በዝማሬ ድምፅ ዘምሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 በገና በመደርደርና በመዘመር ለእግዚአብሔር ምስጋና አቅርቡ! 参见章节 |