መዝሙር 96:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ተራሮችም ከእግዚአብሔር ፊት የተነሣ እንደ ሰም ቀለጡ፥ ምድር ሁሉ ከአግዚአብሔር ፊት የተነሣ ቀለጠች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 የአሕዛብ አማልክት ሁሉ ጣዖታት ናቸው፤ እግዚአብሔር ግን ሰማያትን ሠራ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የአሕዛብ አማልክት ሁሉ ጣዖቶች ናቸውና፥ ጌታ ግን ሰማያትን ሠራ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ሌሎች ሕዝቦች የሚሰግዱላቸው አማልክት ጣዖቶች ናቸው፤ እግዚአብሔር ግን ሰማያትን የፈጠረ አምላክ ነው። 参见章节 |