መዝሙር 96:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እሳት በፊቱ ይሄዳል፥ ነበልባሉም ጠላቶቹን ይከብባቸዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ክብሩን ለአሕዛብ ተናገሩ፣ ድንቅ ሥራዎቹን ለሕዝቦች ሁሉ ንገሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ክብሩን ለአሕዛብ ተኣምራቱንም ለሕዝቦች ሁሉ ንገሩ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በሕዝቦች መካከል ክብሩን አስታውቁ፤ ለሕዝቦችም ሁሉ ታላቅ ሥራውን አውሩ! 参见章节 |