መዝሙር 95:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እግዚአብሔርንም አመስግኑት፥ ስሙንም ባርኩ፥ ዕለት ዕለትም ማዳኑን አውሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ምስጋና ይዘን ፊቱ እንቅረብ፤ በዝማሬም እናወድሰው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በምስጋና ወደ ፊቱ እንድረስ፥ በዝማሬም ለእርሱ እልል እንበል፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ወደ ፊቱ ቀርበን እናመስግነው፤ በዝማሬም ለእርሱ እልል እንበል! 参见章节 |