መዝሙር 94:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ባሕር የእርሱ ናትና፥ እርሱም ፈጥሯታልና። የብስንም በእጁ ፈጥሯታልና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እግዚአብሔር ሆይ፤ ሕዝብህን አደቀቁ፤ ርስትህንም አስጨነቁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አቤቱ፥ ሕዝብህን ረገጡ፥ ርስትህንም ጨቆኑ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እግዚአብሔር ሆይ! ሕዝብህን ያደቃሉ፤ የአንተን ወገኖች ይጨቊናሉ። 参见章节 |