መዝሙር 91:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አቤቱ፥ አንተ ግን ለዘለዓለም ልዑል ነህ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 በዐይንህ ብቻ ትመለከታለህ፤ የክፉዎችንም መቀጣት ታያለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በዐይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ቅጣት ታያለህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ክፉዎች ሲቀጡ በዐይንህ ታያለህ። 参见章节 |