መዝሙር 91:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በማለዳ ምሕረትህን፥ በሌሊትም እውነትህን መናገር፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እግዚአብሔርን፣ “መጠጊያዬ፣ ምሽጌ፣ የምታመንብህ አምላኬ” እለዋለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጌታን፦ “አንተ መጠጊያዬና መሸሸጊያዬ ነህ እለዋለሁ”፥ የምታመንበት አምላኬ ነውና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እግዚአብሔርን “አንተ መከታዬና መጠጊያዬ ነህ፤ አንተ የምተማመንብህ አምላኬ ነህ” ይለዋል። 参见章节 |