መዝሙር 91:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ቀንዴ አንድ ቀንድ እንዳለው ከፍ ከፍ ይላል፥ ሽምግልናዬም በዘይት ይለመልማል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ክፉ ነገር አያገኝህም፤ መቅሠፍትም ወደ ድንኳንህ አይገባም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ስለዚህ ብርቱ አደጋ አይደርስብህም፤ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይጠጋም። 参见章节 |