መዝሙር 90:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በአጠገብህ ሺህ፥ በቀኝህም ዐሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርቡም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 በቍጣህ አልቀናልና፤ በመዓትህም ደንግጠናል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እኛ በቁጣህ አልቀናልና፥ በመዓትህም ደንግጠናልና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እኛ በቊጣህ ጠፍተናል፤ በመዓትህም ደንግጠናል። 参见章节 |