Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 90:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 በጨ​ለማ ከሚ​ሄድ ክፉ ሥራ፥ ከአ​ደ​ጋና ከቀ​ትር ጋኔን አት​ፈ​ራም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ሣሩም ንጋት ላይ አቈጥቍጦ ይለመልማል፤ ምሽት ላይ ጠውልጎ ይደርቃል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ማልዶ ያብባል፥ በሠርክም ጠውልጎና ደርቆ ይወድቃል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ሣር ወዲያው አድጎ ያብባል፤ ሲመሽ ግን ጠውልጎ ይደርቃል።

参见章节 复制




መዝሙር 90:6
7 交叉引用  

እንደ አበባ ይወ​ጣል፥ ይረ​ግ​ፋ​ልም፤ እንደ ጥላም ያል​ፋል፥ እር​ሱም አይ​ኖ​ርም።


ምሥ​ራቅ ከም​ዕ​ራብ እን​ደ​ሚ​ርቅ፥ እን​ዲሁ ኀጢ​አ​ታ​ች​ንን ከእኛ አራቀ።


ምኞ​ት​ህን ከበ​ረ​ከቱ የሚ​ያ​ጠ​ግ​ባት፥ ጐል​ማ​ስ​ነ​ት​ህን እንደ ንስር የሚ​ያ​ድ​ሳት፥


“ጩኽ” የሚል ሰው ቃል፤ “ምን ብዬ ልጩኽ?” አልሁ። “ሥጋ ለባሽ ሁሉ ሣር ነው፤ የሰ​ውም ክብሩ ሁሉ እንደ ሣር አበባ ነው።


እግዚአብሔር ግን ዛሬ ያለውን ነገም ወደ እቶን የሚጣለውን የሜዳን ሣር እንዲህ የሚያለብሰው ከሆነ፥ እናንተ እምነት የጎደላችሁ፥ እናንተንማ ይልቁን እንዴት?


ፀሐይ ከትኵሳት ጋር ይወጣልና፥ ሣርንም ያጠወልጋልና፥ አበባውም ይረግፋልና፥ የመልኩም ውበት ይጠፋልና፤ እንዲሁ ደግሞ ባለ ጠጋው በመንገዱ ይዝላል።


跟着我们:

广告


广告