መዝሙር 9:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እርሱም ዓለምን በጽድቅ ይዳኛታል። አሕዛብንም በቅንነት ይዳኛቸዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ዓለምን በጽድቅ ይዳኛል፤ ሕዝቦችንም በፍትሕ ይገዛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ጌታ ግን ለዘለዓለም ይኖራል፥ ዙፋኑንም ለመፍረድ አዘጋጀ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ዓለምን በፍትሕ ያስተዳድራል፤ ሕዝቦችንም በትክክል ይዳኛል። 参见章节 |