መዝሙር 9:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ድሃ ለዘለዓለም የሚረሳ አይደለምና፥ ችግረኞችም ተስፋቸውን ለዘለዓለም አያጡም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ድኾችን ግን መቼም ቢሆን አይረሱም፤ የችግረኞችንም ተስፋ ለዘላለም መና ሆኖ አይቀርም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ክፉዎች ወደ ሲኦል ይመለሳሉ፥ እግዚአብሔርን የሚረሱ አሕዛብም በሙሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ችግረኞች ዘወትር እንደ ተረሱ አይቀሩም፤ የድኾችም ተስፋ ከንቱ ሆኖ ለዘለዓለም አይጠፋም። 参见章节 |