መዝሙር 88:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ከመረጥኋቸው ጋር ቃል ኪዳን አደረግሁ፥ ለባሪያዬም ለዳዊት ማልሁ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ነፍሴ በመከራ ተሞልታለችና፤ ሕይወቴም ወደ ሲኦል ተቃርባለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጸሎቴ ወደ ፊትህ ትግባ፥ ጆሮህንም ወደ ጩኸቴ አዘንብል፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ብዙ መከራ ስለ ደረሰብኝ ለመሞት ተቃርቤአለሁ። 参见章节 |