መዝሙር 88:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በስምህ ቀኑን ሁሉ ደስ ይላቸዋል፥ በጽድቅህም ከፍ ከፍ ይላሉ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ቍጣህ በላዬ ላይ ተከነበለ፤ መዓትህም አጠፋኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እኔ ከታናሽነቴ ችግረኛ ለሞትም የቀረብሁ ነኝ፥ በአስደንጋጭ ነገሮችህ ተሰቃየሁ፤ ምንም አቅም የለኝም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ብርቱ ቊጣህ አደቀቀኝ፤ አስፈሪው ቅጣትህ ያጠፋኛል። 参见章节 |