መዝሙር 88:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እልልታን የሚያውቅ ሕዝብ ብፁዕ ነው፤ አቤቱ፥ በፊትህ ብርሃን ይሄዳሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ችግረኛና ለሞት የተቃረብሁ ነበርሁ፤ መዓትህ አሠቃየኝ፤ ግራም ተጋባሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 አቤቱ፥ ነፍሴን ለምን ትጥላለህ? ፊትህንስ ከእኔ ለምን ትሰውራለህ? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ከልጅነቴ ጀምሮ ጭንቀት ደርሶብኝ እስከ ሞት ተቃርቤአለሁ፤ ከማስደንገጥህ የተነሣ ተስፋ ቈርጬአለሁ። 参见章节 |