መዝሙር 88:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ክንድህ ከኀይልህ ጋር ነው፤ እጅህ በረታች፥ ቀኝህም ከፍ ከፍ አለች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 እግዚአብሔር ሆይ፤ እኔ ግን ትረዳኝ ዘንድ ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ በጧትም ጸሎቴን በፊትህ አደርሳለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ድንቅ ሥራህ በጨለማ፥ ጽድቅህም በሚረሳበት ምድር ትታወቃለችን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እግዚአብሔር ሆይ! እንድትረዳኝ ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ በየማለዳውም ወደ አንተ እጸልያለሁ። 参见章节 |