መዝሙር 88:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ባሕርንና መስዕን አንተ ፈጠርህ፤ ታቦርና አርሞንኤም በስምህ ደስ ይላቸዋል። ስምህንም ያመሰግናሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ድንቅ ሥራህ በጨለማ ስፍራ፣ ጽድቅህስ በመረሳት ምድር ትታወቃለችን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በመቃብርስ ውስጥ ጽኑ ፍቅርህን፥ እውነትህንስ በጥፋት ስፍራ ይነገራሉን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ተአምራትህ በጨለማ ስፍራ ይታወቃሉን? ታዳጊነትህስ በተረሱ ሰዎች አገር ይታያልን? 参见章节 |