መዝሙር 88:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሰማያት የአንተ ናቸው፥ ምድርም የአንተ ናት፤ ዓለምን በሙሉ አንተ መሠረትህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ምሕረትህ በመቃብር ውስጥ፣ ታማኝነትህስ እንጦርጦስ ይነገራልን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በውኑ ለሙታን ድንቅ ነገሮችን ታደርጋለህን? ጥላዎችስ ተነሥተው ያመሰግኑሃልን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ዘለዓለማዊ ፍቅርህ በመቃብር፥ ታማኝነትህ በጥፋት ቦታ ይነገራልን? 参见章节 |